Our Mission

The institute will be able to befit the sector’s economic contribution by accelerating the growth and development of the tourism industry through offering internationally standardized skill based training, conducting research, providing consultative service, facilitating technology transfer, and providing community service.

600
Students
2
Faculties
6
Projects
1
Partners

Latest News

የኢንስቲትዩቱ የሪፎርም ሥራዎች ተገመገሙ
Feb 02, 2026
የኢንስቲትዩቱ የሪፎርም ሥራዎች ተገመገሙ

ቱ.ማ.ኢ ጥር 23/2018 ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የሪፎርምና ISO 21001 2018 ያለበት የተግባር ምዕራፍ ግምገማ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ። …

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የሚሸከም ባለሙያ መፍጠር የሚያስችል ፖሊሲ ተዘጋጅቷል ተባለ።
Feb 02, 2026
የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የሚሸከም ባለሙያ መፍጠር የሚያስችል ፖሊሲ ተዘጋጅቷል ተባለ።

ቱ ማ ኢ ጥር/23/2018 ዓ ም ለቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አሰልጣኞችና ባለሙያዎች የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ፖሊሲ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። ሰነዱን …

የኢንስቲትዩቱ የ2018 ዓ ም ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርት ለሠራተኞች ቀረበ።
Feb 02, 2026
የኢንስቲትዩቱ የ2018 ዓ ም ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርት ለሠራተኞች ቀረበ።

ቱ.ማ .ኢ ጥር 23/2018 ዓ ም በዚህ ፕሮግራም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት ጥራት ያለው …

ሪፎርሙን በተዋረድ ባሉ መዋቅሮች ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ ለማስገባት በትኩረት እየተሰራ  መሆኑ ተገለፀ
Feb 02, 2026
ሪፎርሙን በተዋረድ ባሉ መዋቅሮች ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ ለማስገባት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ …

በሥራና ክህሎት ዘርፍ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርምን በተዋረድ ባሉ መዋቅሮች ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ የምክክር እና የአቅም ግንባታ መድረክ …

የዓለም ባንክ ግዥ ሥርዓት እና ኤሌትሮኒክስ ግዥን  በተመለከተ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ።
Jan 25, 2026
የዓለም ባንክ ግዥ ሥርዓት እና ኤሌትሮኒክስ ግዥን በተመለከተ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ …

የዓለም ባንክ ግዥ ሥርዓት እና ኤሌትሮኒክስ ግዥን በተመለከተ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ። ቱ ማ ኢ ጥር 15/2018 ዓ ም …

Director's Message

በፌዴራል ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዘርፉ ፈጣን እድገት የሚያመጣ፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የሰው ኃይል በማቅረብ ፤ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር፣ የማማከር እና የማሀበረሰብ አቀፍ አግልግሎት በመስጠት ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው እድገት የበኩሉን አስተዋፆኦ እያደረገ የሚገኝ አንጋፋ መንግስታዊ ተቋም ነው ፡፡ ተቋማችን ላለፉት 55 ዓመታት በነበረው ሂደት የሀገራችን ቱሪዝም …